EXTERIOR

ቺክን ጋዶ Recipe
Ingredients
► የዶሮ መላላጫ
► ቅቤ
► ሩዝ
► ተቀቅሎ የተከተፈ ፎሶሊያ
► ጨው
► የተፈለፈለ ኦቾሎኒ
► የተቀቀለ ሩዝ
Process
■ በመጥበሻ ላይ ዘይት በማድረግ አግሎ በመጥበስ ቅቤ ፎሶሊያ ኦቾሎኒ ሩዝ በመጨመር ሁሉንም በደንብ አዋህዶ ማቅረብ