EXTERIOR

ሆት ዶግ Recipe
Ingredients
► ሶሴጅ
► የሆት ዶግ ዳቦ
► ሙስታርድ
► ማዮኔዝ
► ተከትፎ በስሱ የተጠበሰ ቲማቲም
► ዘይት በመጥበሻ
► ሶስ
Process
■ ዘይት በመጥበሻ ላይ በማድረግ ሶሴጁን በመጥበስ በብሩሽ ሶሱን በመቀባት እያገላበጡ መጥበስና ዳቦውን ለሁለት ከፍሎ የበሰለውን በዳቦው በማድረግ ቲማቲሙን አድርጎ ማዮኔዝ ቀብቶ የተዘጋጀውን ሙስታርድ አድርጎ አሰውቦ ማቅረብ