Choose your meal
መኮረኒ በዝኩኒ,ካሮት እና እርድ Recipe Ingredients ► ½ ኪሎመኮረኒ
► 2 ፍሬ ዝኩኒ
► 1 ፍሬ ካሮት
► 1 ፍሬ ቀይ ሽንኩርት
► 1 ሻይ ማንኪያ እርድ
► 1 ሻይ ማንኪያ በርበሬ
► 4 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
► ጨውና ቁንዶበርበሬ
Process ■ መኮርኒ መቀቀል
■ ዝኩኒ ሽንኩርትና ነጭ ሽንኩርት ካሮት መክተፍ
■ ዘይት አግሎ ሽንኩርቶቹን መጥበስ በርበሬ እና እርድ ካሮት ዝኩኒ መጨመር ደባላቆ መጥበስ መኮረኒውን አደባልቆ ጨውና ቁንዶበርበሬ ጨምሮ ማቅረብ።

