Choose your meal
መኮረኒ በዝኩኒ እና እርድ Recipe Ingredients ► ½ ኪሎ መኮረኒ
► 2 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
► 1 ፈሬ ሽንኩርት
► 2 ፍሬካሮት
► 1 ሻይ ማንኪያ እርድ
► 2 ፍሬ ዝኩኒ
► 4 ሻይ ማንኪያ ዘይት
► 1 ሻይ ማንኪያ በርበሬ
► ጨውና ቁንዶበርበሬ
Process ■ መኮረኒ መቀቀል
■ ዝኩኒ ካሮት ቀይ ሽንኩርትና ነጭ ሽንኩርት በሺሪሚሪ መክተፍ
■ በመጥበሻ ላይ ዘይት አግሎ እርድና በርበሬ መጨመር ሽንኩርቶቹን መጨመር መጥበስ ዝኩኒና ካሮት ጨምሮ መጥበስ ከዛ መኮረኒውን ከጨውና ቁንዶበርበሬ አዋህዶ ማቅረብ

