EXTERIOR

ማካሮኒ በቃሪያ ሶስ Recipe
Ingredients
► 540ግራም የተቀቀለ ማካሮኒ
► የተፈጨ ሽንኩርት
► የተፈጨ ቲማቲም
► የተከተፈ ቃሪያ
► ነጭ ሽንኩርት
► ዘይት
► ጨው
► ቁንዶ በርበሬ
Process
■ ቀይና ነጭ ሽንኩርቱን በዘይት ማቁላላትና ቲማቲም
■ ቃሪያ
■ ጨውና ቁንዶ በርበሬ ጨምሮ ማቁላላትና ከተቀቀለው ማካሮኒ ጋር አዋህዶ ማቅረብ