EXTERIOR

ሠላጣ ከፎሶሊያና ከተቀቀለ እንቁላል ጋር Recipe
Ingredients
► 200 ግራምሰላጣ
► 2 ፍሬቲማቲም
► 200 ግራምፎሶሊያ
► 4 እንቁላል
► 2 ፍሬካሮት 6 ሾርባማንኪያዝይት
► 3 ሾርባማንኪያኮምጣጤ
► 1 ሾርባማንኪያየኦቾሎኒቅቤ
► ½ የሻይማንኪያበርበሬ ጨውናቁንዶበርበሬ
Process
■ ቲማቲሙንናሰላጣውንመክተፍ
■ ፎሶሊያውንበውሃናጨውለ 2 ደቂቃመቀቀል
■ እንቁላልመቀቀል
■ ካሮቱን መፈቅፍቅ
■ የተቀቀለውንናየተከተፈውንመደባለቅ