EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
ሩዝ በዶሮ መረቅ Recipe
Ingredients
► ሩዝ
► 4የሾርባ ማንኪያ ቅቤ
► የደቀቀ ሽንኩር
► 8ያእሾርባ ማንኪያ ቪኖ
► 10ኩባያ የዶሮ መረቅ
► ጨው
► ቁንዶ በርበሬ
► በስጋ የተሰራ ስጎ
Process
■ ቅቤውን ማቅለጥና ሽንኩርቱን ጨምሮ እያቁላሉ ሩዙን ጨምሮ እያቁላሉ ቪኖውንና መረቁን ጨምሮ ለ20 ደቂቃ ማብሰልና ቅቤ
■ ጨውና ቁንዶ በርበሬ በመጨመርና ሲበስል ከስጎው ጋር ማቅረብ