Choose your meal
ሲዝሊንግ ስቴክ Recipe Ingredients ► የጭቅና ስጋ
► ሽሪምፕ
► ዘይት
► ክሬምProcess ■ በመጥበሻ ላይ ዘይት ጨምሮ በማጋል ስጋውን መጥበስና ክሬሙን በላዩ አፍስሶ ማቅረብ Ingredients ► 250ግራም የበግ ጎድን
► 50 ግራም ቅቤ
► 2 ቲማቲም ሁለት ቦታ የተከተፈ
► ጨው
► ቁንዶ በርበሬProcess ■ ስጋውን በጨውና በቁንዶ በርበሬ በመቀመም ትንሽ ቅቤ ግሪል ላይ በመድረግ ጎድኑን መጥበስና ሰሃን ላይ በማድረግ ቲማቲሙን ግሪል ላይ በመድረግ በመጠኑ በመጥበስ ከበሰለው ጎድን አጠገብ አብሮ ማቅረብ

