EXTERIOR

ስዊዝ ቶስት Recipe
Ingredients
► የተከተፈ ቺዝ
► ቶስት የተደረገ ዳቦ
► ቅቤ
► ጨው
► ቁንዶ በርበሬ
► ዱቄት
► ወተት
Process
■ አነስ ያለ ብረት ድስት እሳት ላይ በመጣድ ቅቤውን በመጨመር አቅልጦ ዱቄት በመጨመር ወተት እየጨመሩ በደንብ ማዋሃድና ጨው ቁንዶ በርበሬ ቺዝ ጨምሮ ካዋሃዱ በኋላ ዳቦውን ቅቤ ከቀቡ በኋላ የተዘጋጀውን በላዩ በማድረግ አስውቦ ማቅረብ