Choose your meal
ስፓጌቲ በነጭ ሽንኩርት Recipe Ingredients ► 125 ግራም የተቀቀለ ስፓጌቲ
► 1 የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት
► 3 የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት
► 2 ቲማቲም በረጅሙ የተከተፈ
► 1 መካከለኛ ቀይ ሽንኩርት በረጅሙ የተከተፈ
► ጨውና ቁንዶ በርበሬ
► 1 የሾርባ ማንኪያ ሶያ ሶስ
► የተከተፈ ቃሪያ
Process ■ በመጥበሻ ላይ ዘይት በማጋል ቀይ ሽንኩርትና ነጭ ሽንኩርት በመጨመር ማብሰል
■ ቲማቲም ጨምሮ ትንሽ ካበሰሉ በኋላ ስፓጌቲውን መጨመር
■ በጨውና በቁንዶ በርበሬ ካጣፈጡ በኋላ ቃሪያና ሶያ ሶስ በማድረግ ገልበጥ ገልበጥ አድርጎ ማውጣት

