EXTERIOR

ሼክ አው Recipe
Ingredients
► 100ግራም አናናስ
► 100ግራም ስትሮበሪ
► 100ግራም ስዊት ማሎን
► 100ግራም ሃብሃብ
► በረዶ
► ስኳር
Process
■ አናናስ
■ ስትሮበሪ
■ ስዊት ማሎን
■ ሃብሃብ ሁሉንም ከበረዶ ጋር በመፍጨት አጥልሎ ማቅረብ