EXTERIOR

ሽሮ ወጥ Recipe
Ingredients
► የሽሮ
► ዱቄት
► ጨው
► ቲማቲም
► ሽንኩርት
► ነጭ ሽንኩርት
► ኮረሪማ
► ዘይት
Process
■ የተከተፈ ሽንኩርትና ቲማቲሙን በአንድ ላይ አርጎ መጣድ
■ ቲኒሽ በሰል ሲል ዘይት መጨመር
■ ነጭ ሽንኩርትና ኮረሪማ ማጨመርና ማማሰል
■ ውሀ አድርጎ እስኪፈላ መጠበቅ
■ ሲፈላ የሽሮ ዱቄት እየጨመሩ ማማሰል
■ እስኪበስል ማነተክተክ እና ሲበስል ጨው ጨምሮ ማውጣት