Choose your meal
ቀላል የቡና ኬክ Recipe Ingredients ► 100 ግራም የፉርኖ ዱቄት
► 100 ግራም ስኳር
► 50 ሚሊ ወተት
► 50 ሚሊ ዘይት
► 50 ሚሊ ወፍራም የተፈላ ቡና
► 1 ሻይ ማንኪያ ቫኔላ
► 5 እንቁላል
Process ■ ወተትና ቡናውን ማደባለቅ
■ እንቁላሉን ነጭ አስኳሉን በሌላ ሳህን መጨመር
■ አስኳሉ ውስጥ ቫኔላ ጨምሮ መምታት
■ ነጭ እንቁላል ውስጥ ስኳር ጨምሮ ነጭ እስኪሆን በደንብ መምታት
■ ፉርኖ ዱቄቱን የእንቁላል አስኳል ውስጥ ጨምሮ ማደባለቅ
■ የተደባለቁትን ወተትና ቡና ፉርኖ ዱቄቱንና አስኳሉን ውስጥ ቀስ ብሎ እየጨመሩ ማማሰል
■ የተመታውን ነጭ እንቁላል ወደተቀላቀለው አስኳል ጨምሮ በደንብ ማደባለቅ
■ የኬክ መጋገሪያ ዘይት ቀብቶ ፉርኖ ዱቄት መነስነስ
■ ሊጡን ገልባጦ በ180 በጋለ ኦቨን ለ20 ደቂቃ ማብሰል አቀዝቅዞ ማቅረብ።

