EXTERIOR

ቀላል የፓስታ ዲሽ Recipe
Ingredients
► ½ ኪሎፓስታ
► 4 ፍሬቲማቲም
► 4 ትንንሽዝኩኒ
► 2 ፍሬ ነጭሽንኩርት
► 2 ፍሬበደረጃን
► 1 ሾርባ ማንኪያ በሶብላ
► 1 ሾርባ ማንኪያ በረበሬ
► 4 ሾርባማንኪያ ዘይት
► ጨውና ቁንዶበርበሬ
Process
■ ፓስታ መቀቀል
■ ቲማቲም ዝኩኒ በደረጃ ነጭ ሽንኩርት በሶብላውን አጥቦ መክተፍ
■ በመጥበሻ ዘይት አግሎ ነጭ ሽንኩርትና በሶብላ መጥበስ ዝኩኒ ቲማቲም በደረጃው መጨመር በርበሬ ነስንሶ መቀላቀል ከዛ ፓስታውን መቀላቀል ጨውና ቁንዶበርበሬ ነስን ሶማቅረብ