EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
ቀዝቃዛ የአቮካዶ ፒዛ Recipe
Ingredients
► የተዘጋጀ የፒዛ ሊጥ
► ሰሊጥ
► የተከተፈ አቮካዶ
► የተከተፈ ቲማቲም
► ካፐርስ
► ቆምጣጤ
► ስኳር
Process
■ ሊጡን በስሱ በመዳመጥ ካበሰሉ በኋላ በጎድጓዳ ሳህን ውስጥ አቮካዶ ቲማቲም ሰሊጥ አቼቶ ስኳር ሁሉንም አዋህዶ የተዘጋጀው የፒዛ ቂጣ ላይ በማድረግ እና ሰሊጥ በመነስነስ ማቅረብ