EXTERIOR

ቀይ የአትክልት ወጥ Recipe
Ingredients
► 200ግራም በቁመቱ የተቆረጠ ቀይ ሽንኩርት
► 1የሾርባ ማንኪያ ምጥን አብሽ
► 1የሾርባ ማንኪያ አዋዜ
► 300ግራም የተከተፈ ካሮት
► 500ግራም የተከተፈ ድንች
► 75ግራም የተከተፈ ቃሪያ
► 75ግራም ነጭ ሽንኩርት
► ዝንጅብል
► ጤናዳም
► 1የሾርባ ማንኪያ ኮረሪማና በሶብልላ
► 100ሚ.ሊ ጠጅ
► 300ግራም የተጠበሰ ፎሶሊያ
► ጨው
Process
■ ሽንኩርቱን በመጠኛ ውሃ አብስሎ ምጥኑን ሽንኩርት ጨምሮ ማቁላላትና ኮረሪማ
■ ደረቅ በሶብላ ጨምሮ በማብሰል አዋዜና ካሮቱን መጠነኛ ውሃ ጨምሮ በማብሰል ድንቹንና ፎሰሊያ በመጨመር እያማሰሉ ማብሰልና ቅመሞቹንና ጨው በመጨመር ጠጁን ጠብ እያደረጉ አማስሎ ሲበስል ቃሪያ ጨምሮ ማውጣት