EXTERIOR

ቆስጣ በድንች Recipe
Ingredients
► በደንብ የታጠበ ቆስጣ
► 1 ትልቅ ድንች የተቀቀለ ሰንጠቅ ስንጠቅ የተደረገ
► 1 ሽንኩርት በቁመቱ የተከተፈ
► 1 ፍንክት ነጭ ሽንኩርት በቁመቱ የተከተፈ
► 1 ቲማቲም በቁመቱ የተከተፈ
► ጨው እና ዘይት
► ውሀ
Process
■ 1ኩባያ ውህ በጨው አድርጎ ማፍላት
■ ውሀው አስኪፈላ ቆስጣውን ከግንዱ መለየት
■ ውሀው ሲፈላ የቆስጣውን ቅጠል ለ1 ደቂቃ መንከር
■ ለብ ያለውን ቆስጣ አውጥቶ ለብቻው ማስቀመጥ
■ በድስት ውስጥ ዘይት ማጋል
■ ነጭ ሽንኩርት ጨምሮ መጥበስ
■ ቀይ ሽንኩርት ጨመሮ ማቁላለት
■ ቲማቲም መጨመር
■ ድንቹን መጨመር
■ ቅመም መጨመር ክኖር/መከለሻ/ስጋ መጥበሻ
■ ውሀ ጠብ አድርገው ማቁላላት
■ ቆስጣውን መጨመር
■ ቃሪያ ካስፈለገ መጨመር
■ ከቶስት ከተደረገ ዳቦ ጋር ለገበታ ማቅረብ