EXTERIOR

በማር የተጠበሰ ስጋ Recipe
Ingredients
► 1 የሾርባ ማንኪያ ማር
► 100ግራም በስሱ የተቆረጠ ቲማቲም
► 2 የሾርባ ማንኪያ ካችአፕ
► የተከተፈ ሽንኩርት
► ስጋ
► የተከተፈ ቃሪያ
Process
■ ስጋውን ቆራርጦ ቲማቲሙን ቃሪያውንና ሽንኩርቱን ሁሉንም ሽቦ ላይ በመሰካት ካችአፑንና ማሩን መቀባትና ምድጃ ላይ እያዟዟሩ አብስሎ ማውጣት