EXTERIOR

ቤት የሚሰራ የድንች መኮረኒ Recipe
Ingredients
► 1 ኪሎድንች
► 1 እንቁላል
► 100 ግራም ፉርኖ ዱቄት
► ቲማቲም ሶስ
► ጨውና ቁንዶበርበሬ
Process
■ ፉርኖ ዱቄት እየጨመሩ እስኪወፍር ማሸት ማድበልበል እና በመኮረኒ ቅርፅ መቆራረጥ
■ በድስት ውስጥ ውሃና ጨው አፍልቶ ድንች መኮረኒውን መጨመር
■ ከ5-6 ደቂቃ በኋላ ማውረድ ከዛ በቲማቲምሶስ ደባል ቆማቅረብ