Choose your meal
ቦዘና ሽሮ በበሬ ስጋ Recipe Ingredients ► 200ግራም በደቃቁ የተከፈተ ቀይ ሽንኩርት
► 1የሻይ ማንኪያ ምጥን አብሽ
► 200ግራም የተጎራረደ ስጋ
► 150ግራም ምጥን ሽሮ
► 200ግራም የወጥ ቅቤ
► 2የሻይ ማንኪያ እርጥብ ቅመም
► ጨው
► ቁንዶ በርበሬ
Process ■ ሽንኩርቱን ውሃ ጠብ እያደረጉ አብስሎ ምጥን አብሹን ጨምሮ ማቁላላትና ለብ ያለ ውሃ እያደረጉ እያንተከተኩ አብስሎ ስጋውን ጨምሮ ማዋሃድና ውሃ ጨምሮ እያንተከተከ ሲበስል ሽሮውን በቀዝቃዛ ውሃ በጥብጦ መጨመርና በደንብ ማማሰልና ቅቤና ቅመሞቹን በጠጅ በጥብጦ መጨመርና ወጡ ሲበስል ጨው ቁንዶ በርበሬ ጨምሮ በደንብ አብስሎ ማውጣት

