EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
ቺክን ካኪያቶር Recipe
Ingredients
► የተቆራረጠ የዶሮ ስጋ
► ቅቤ
► ዱቄት
► የተከተፈ ሽንኩርት
► የተከተፈ ቃሪያ
► የተከተፈ እንጉዳይ
► ጨው
► ጦስኝ
Process
■ ስጋው በዱቄት ከተለወሰ በኋላ ቅቤ አቅልጦ ዶሮውን መጥበስና ሽንኩርት ቃሪያ እንጉዳይ ጨው ጦስኝ ነጭ ሽንኩርት ጨምሮ ሁሉንም አዋህዶ በማብሰል ማውጣት