EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
ቺክን ካዶ Recipe
Ingredients
► የታጠበ የዶሮ መላላጫ
► ቅቤ
► የተቀቀለ ሩዝ
► የተቀቀለ ፎሶሊያ
► ጨው
► የተፈለፈለ ኦቾሎኒ
► ዘይት
Process
■ በመጥበሻ ላይ ዘይት በማድረኛ በማጋል የዶሮውን ስጋ መጥባስና ቅቤ ፎሶሊያ ኦቾሎኒ ሩዝ በመጨመር ሁሉንም በደንብ ማዋሃድና ማውጣት