Choose your meal
አልጫ ምስር ወጥ Recipe Ingredients ► 1/3 ኩባያ ምስር - ትንሹን የእርጎ ኩባያ ነወ ለመለኪነት የተጠቀምኩት
► 2 ትላልቅ ሽንኩርት በደቃቁ የተከተፈ
► 2 ነጭ ሽንኩርት በደቃቁ የተከተፈ
► 1 የሻይ ማንኪያ እርድ
► 1 የሻይ ማንኪያ ከሪ ቅመም
► ክኖር
► ዘይት
► ጨው
► ቅቤ
► ቃሪያ ካስፈለገProcess ■ ምስሩን በደም ማጠብ ዘይት በድስት ማጋል ሽንኩርቱን መጨመር ነጭ ሽንኩርት መጨመር
■ በደምም ማብሰል ቅመሞቹን መጨመር ምስሩን መጨመር ጊዜ ሰጥቶ ማቁላላት ውሀ መጨመር አልፎ አልፎ እያማሰሉ ማብሰል ምስሩ ሲበስል ቅበ ጨመሮ ከእሳት ማውረድ ቃሪያ ጣል ማድረግ

