EXTERIOR

አሳ ከስፒናች ጋር Recipe
Ingredients
► በአራት ማእዘን የተከተፈ አሳ
► የተቀቀለ ስፒናች
► የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት
► የተከተፈ እንጉዳይ
► ዘይት
► ዱቄት
► ጨው
► ቁንዶ በርበሬ
► ሎሚ
► የአትክልት ቅቤ
► ማጂ መረቅ
► የደቀቀ ሽንኩርት
Process
■ በመጥበሻ ላይ ዘይቱን በማጋል አሳውን ጨው ቁንዶ በርበሬ ዱቄት በመጨመር አሳውን እያገላበጡ ጠብሶ ሽንኩርት ስፒናች ማጂ መረቅ በየተራ ጨምሮ ሁሉንም በአንድ ማብሰልና የሎሚውን ጭማቂ ጨምሮ ማቅረብ