EXTERIOR

እንቁላል ፍርፍር Recipe
Ingredients
► 2 እንቁላል
► 1 ሽንኩርት
► 1 ቲማቲም
► ነጭ ሽንኩርት
► ዘይት
► ጨው
► ቅቤ
► ግማሽ አቮካዶ
► የተፈጨ የስጋ መጥበሻ
Process
■ መጥበሻ ላይ ዘይት ማጋል ነጭ ሽንኩርት መጨመር ቀይ ሽንኩር መጨመር ነጣ እስኪል ማቁላለት ቲማቲም መጨመር ማቁላላት የስጋ መጥበሻ በተን ማድረግ እንቁላሉን መምታት ቁሌቱ ላይ ማፍሰስ በሰል አስኪል ማጋላበጥ ቅቤ ጣል ማድረግ ከአቮካዶ ጋር ለገበታ ማቅረብ