Choose your meal
ኦሬንታል ፒዛ Recipe Ingredients ► የተዘጋጀ የፒዛ ሊጥ
► የፒዛ ሶስ
► ቺዝ
► የደቀቀ ስጋ
► የደቀቀ ሽንኩርት
► ዘይት
► የደቀቀ ቃሪያ
► ጨው
► ቁንዶ በርበሬ
► የወይራ ፍሬProcess ■ በመጀመሪያ የፒዛውን ሊጥ ማብሰልና በመጥበሻ ላይ ዘይት በማጋል ሽንኩርት እያበሰሉ ስጋውን ጨውና ቁንዶ በርበሬ ጨምሮ አቁላልቶ የበሰለው ሊጥ ላይ በማድረግ ቺዙን በመነስነስ የወይራ ፍሬውን ጣል ጣል በማድረግ ቃሪያውንና ጦስኙን ከላይ በማድረግ ምድጃ ውስጥ በመክተት ከ10ደቂቃ በኋላ ማውጣትና ማቅረብ

