EXTERIOR

ኩኪስ በዘቢብ Recipe
Ingredients
► 250 ግራም ፉርኖ ዱቄት
► 300 ግራም ስኳር
► 1 ቡና ስኒ ዘቢብ
► 10 ሾርባ ማንኪያ ዘይት
► 2 ሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
► 2 እንቁላል
► 1 ሻይ ማንኪያ ቫኔላ
► ½ ሻይ ማንኪያ ጨው
Process
■ ስኳርና ዘይት በደንብ መምታት ቫኔላ መጨመር እንቁላል እየጨመሩ በደንብ መምታት
■ ፉርኖ ዱቄት ቤኪንግ ፓውደር እና ጨው ጨምሮ መደባለቅ ከዛ ወደ ተመታው ውህደት ጨምሮ በደንብ ማማሰል ሊጡ እየወፈረ ሲመጣ በደንብ አሽቶ በላስቲክ መጠቅለል ፍሪጅ ውስጥ ለ1 ሰዐት ማስቀመጥ ከዛ አጥቶ መዳመጥ በሚፈልጉት ቅርጽ መቆራረጥ መጋገሪያ ላይ አስቀምጦ የተወሰነ ዘቢብ ማድረግ
■ በ180 ዲግሪ በጋለ ኦቨን ውስጥ ለ20 ደቂቃ ማብሰል አቀዝቅዞ ማቅረብ።