EXTERIOR

ካሮት, እንቁላል,አቮካዶ Recipe
Ingredients
► 2 ካሮት
► 1 ሽንኩርት
► 1 ቲማቲም
► 1 ፍንክት ነጭ ሽንርት
► ዘይት
► ጨው
► ከሪ ፓውደር ቅመም
► ቅቤ
► ቃሪያ
► 2 እንቁላል
► 1 አቮካዶ
Process
■ ሽንኩርቱን እና ቲማቲሙን በቀጫጭኑ መክተፍ
■ ዘይት መጥበሻ ላይ ማጋል
■ ሽንኩርቱን ጨምሮ መጥበስ
■ ቲማቲም መጨመር
■ ነጭ ሽንኩርት መጨመር
■ በደምብ ማቁላት
■ ቅመም መጨመር
■ ጨው በተን ማድረግ
■ የተፈቀፈቀ ካሮት መጨመር
■ አንድላይ በሰል ማድረግ
■ ቃርያ እና ቅቤ ጨምሮ ማውረድ
■ እንቁላሉን መምታት
■ የጋለ መጥበሻ ላይ ማፍሰስ
■ መርጋት ሲጀምር ከዳር ወደ ውስጥ በመግፋት ማፈርፈር
■ አቮካዶ ሰንጠቅ ሰንጠቅ አድርጎ ለገበታ ማቅረብ