Choose your meal
ክለብ ሳንድዊች Recipe Ingredients ► 150 ግራም የዶሮ ስጋ
► 2 የሾርባ ማንኪያ ማዮኔዝ
► የተቆረጠ ካሬ ዳቦ
► ዘይት
► ፓፓያ ጭማቂ
► ሶያ ሶስ
► የሰላጣ ቅጠል
► ጨው
► ቁንዶ በርበሬ
► ሮዝመሪኖProcess ■ የፓፓያውን ጭማቂ ሮዝመሪ ሶያ ሶስ ጨውና ቁንዶ በርበሬ በጎድጓዳ ሳህን ቀላቅሎ የዶሮውን ስጋ ለ30 ደቂቃ መዘፍዘፍና በዘይት የጋለ መጥበሻ ላይ የተዘፈዘፈውን ስጋ አውጥቶ ጠብሶ ቀዝቀዝ ሲል በጎድጓዳ ሳህን ውስጥ ማዮኔዝ የሰላጣ ቅጠል ጨው ቁንዶ በርበሬ በማድረግ ሁሉንም ከስጋው ጋር አዋህዶ የተጠበሰ ዳቦ ላይ በማድረግና በማስዋብ ማቅረብ

