EXTERIOR

ዓሳ በሎሚ እና ነጭሽንኩርት Recipe
Ingredients
► 4 ትላልቅ ቴላፒያ አሳ
► 10 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
► 5 ፍሬ ሎሚ
► 5 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቂቤ
► 2 የሾርባ ማንኪያ የስጎቅጠል
► 2 የቡና ስኒ ፉርኖ ዱቄት
► ዘይት
► ጨውና ቁንዶበርበሬ
Process
■ አሳውን በደንብ ማጠብ እሾህ ማውጣት
■ አሳው ላይ ጨውና ቁንዶ በርበሬ መነስነስ ዱቄት ማስነካት አሳውን መጥበስ
■ ነጭ ሽንኩርት የስጎ ቅጠል በደቃቁ መክተፍ ሎሚ መጭመቅ
■ ቅቤውን ማቅለጥ የተከተፉትን መጥበስ ሎሚና ፓርስሊውን መጥበስ ጨውና ቁንዶበርበሬ
■ ላዛኛ እቃ ላይ ቅቤ ቀብቶ አሳውን መደርደር ከላይ ሶሱን ማፍሰስ
■ በ200 ዲግሪ ኦቨን ውስጥ ለ 5 ደቂቃ ማብሰል ከሩዝ ጋር ማቅረብ