EXTERIOR

ዓሳ በድንች Recipe
Ingredients
► 4 ትላልቅ ቴላፒያ አሳ
► 2 እንቁላል
► 2 ሾርባ ማንኪያ የድንብላል ቅጠል
► 2 የቡና ስኒ ፉርኖ ዱቄት
► ዘይት
► ጨውና ቁንዶበርበሬ
Process
■ አሳውን በደንብ ማጠብ እሾህ ማውጣት
■ ድንብላል መክተፍ
■ እንቁላል ቁንዶ በርበሬጋ መምታት አሳው ላይ ጨው ቁንዶበርበሬ የተከተፈውን ድንብላል መንስነስ ዱቄት ማስነካት መጥበስ ማውጣት።