EXTERIOR

ዓሳ ከኦቾሎኒ ጋር Recipe
Ingredients
► 4 ትላልቅ ቴላፒያ አሳ
► 2 እንቁላል
► 2 የቡና ስኒ ኦቾሎኒ
► 2 የሾርባ ማንኪያ የስጎቅጠል
► 2 የቡና ስኒ ፉርኖ ዱቄት
► ዘይት
► ጨውና ቁንዶበርበሬ
Process
■ አሳውን በደንብ ማጠብ እሾህ ማውጣት
■ የስጎ ቅጠል በደቃቁ መክተፍ ኦቾሎኒውን ማድቀቅ በሳህን ማደባለቅ
■ እንቁላል ጨውና ቁንዶበርበሬጋ መምታት አሳውን እየነከሩ ወደዱቄት እና ወደ ተቀላቀሉት ለውዝና ስጎቅጠል ማስነካት ከዛ መጥበስ።