EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
የማርና የቸኮላት ሶስ Recipe
Ingredients
► 57ግራም ቸኮላት
► 1 ኩባያ ማር
► ውሃ
► የሻይ ማንኪያ ቫኒላ
►
► ጨው
Process
■ ማርና ውሃውን አደባልቆ ማፍላትና የፈላውን ማር አውጥቶ ቸኮላቱን ጨምሮ መምታት ቫኒላና ጨው አደባልቆ ማውጣት