EXTERIOR

የማርና የናና ሶስ Recipe
Ingredients
► ማር
► የተከተፈ ናና
► የሾርባ ማንኪያ ኮምጣጤ
► ውሃ
Process
■ ውሃውንና ኮምጣጤውን አደባልቆ ማፍላትና ማርና ናና ጨምሮ አብስሎ ማውረድ