EXTERIOR

የምስር፣ እርድና ካሮት ሾርባ Recipe
Ingredients
► 200 ግራም ድፍን ምስር
► 2 ፍሬ ቀይ ሽንኩርት
► 4 ፍሬ ነጭሽንኩርት
► 2 ፍሬካሮት
► 1 ፍሬ ሾርባቅጠል
► 1 ግንድባሮ
► 1 ሾርባ ማንኪያ እርድ
► 1 ሊትር የአትክልት ማጣፈጫ ሾርባ
► 4 ሾርባ ማንኪያ ዘይት
► ጨውና ቁንዶበርበሬ
Process
■ ምስሩን ማብሰል
■ ካሮት ሽንኩርትና ነጭሽንኩርት የሾርባቅጠልግንድና ባሮውን ከትፎ ማጠብ
■ በድስት ዘይት አግሎ ሽንኩርትና ነጭሽንኩርት የሾርባቅጠል ግንድና ባሮውን ጨምሮ ማቁላላት ካሮት እርድ መጨመር ማቁላላት
■ ምስሩንና የአትክልት ማጣፈጫ ሾርባ ማብሰል ጨውናቁንዶበርበሬ ጨምሮ አብስሎ ማቅረብ