EXTERIOR

የሰላጣ ማጣፈጫ ሶስ Recipe
Ingredients
► እንቁላል
► የበቆሎ ዱቄት
► ማር
► የአናናስ ጭማቂ
► የሎሚ ጭማቂ
► ጨው
Process
■ እንቁላሉን ከዱቄቱ ጋር መቶ ጨውና ማር ጋር አዋህዶ ጭማቂዎቹን መጨመርና በፈላ ውሃ ላይ ጥዶ በእንፋሎቱ እስኪወፍር እያማሰሉ ሲወፍር ማውረድ