EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
የስጋ ወጥ በአትክልት Recipe
Ingredients
► 300ግራም ቀይ ሽንኩርት
► 150ግራም ፎሶሊያ
► 180ግራም ስጋ ያለው የተቆራረጠ የበግ አጥንት
► 190ግራም የወጥ ቅቤ
► 130ግራም በቁመቱ የተቆረጠ ካሮት
► 150ግራም ድንች
Process
■ ሽንኩርቱን ውሃ ጠብ እያደረጉ ማቁላላትና ፎሶሊያውን አጥቦ ጨምሮ ከድኖ ማንተክተክና አጥንቱን አጥቦ ጨምሮ ሲበስል ካሮት
■ ድንች ጨምሮ ሲበስልና ውሃውን ሲመጥ ለብ ያለ ውሃ እየጨመሩ ማብሰልና ማውጣት