EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
የሽሮ ፍርፍር አልጫ Recipe
Ingredients
► 200ግራም በደቃቁ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት
► 1የሾርባ ማንኪያ ቅመም
► 150ሚ.ሊ ጠጅ
► 400ግራም ቅቤ
► 100ግራም ነጭ ሽሮ
► 1ማንኪያ እርድ
Process
■ ሽንኩርቱን ውሃ ጠብ እያደረጉ አብስሎ ቅመሞቹን በጠጅ አዋህዶ ጨምሮ ማማሰልና ቅቤ ጨምሮ ማንተክተክና እርድ ጨምሮ ሽሮውን በቀስታ እየጨመሩ ያለማቋረጥ ማማሰልና በደንብ ሲተከተክ ጨውና ቃሪያ ጨምሮ በደንብ ሲበስል ማውጣት