EXTERIOR

የሽንኩርት ሾርባ Recipe
Ingredients
► 1 ኪሎ ሽንኩርት
► 4 የሾርባማንኪያ የገበታቅቤ
► 1 የሻይማንኪያ ስኳር
► 2 የሾርባማንኪያየፉርኖዱቄት
► ½ ሊትር ውሃ
► 3 ሾርባማንኪያ ዘይት
► ጨውና ቁንዶበርበሬ
Process
■ ሽንኩርትሺሪሚሪመክተፍ
■ በድስት ዘይትናቅቤአቅልጦ ሽንኩርቱን እየጠበሱ እያለስኳር መነስነስ
■ ሽንኩርቱ ቡኒከሆነ በኋላዱቄት መነስነስ ውሃጠብ እያደረጉ በደንብ ማብሰል
■ ½ ሊትር ውሃ ጨውና ቁንዶበርበሬ ጨምሮለ15 ደቂቃ አንተክትኮማውረድናማቅረብ።