EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
የቅንጬ ሰላጣ Recipe
Ingredients
► 200 ግራምቅንጬ
► 3 ፍሬቲማቲም
► 1 ፍሬኪያር
► 1 ፍሬቀይሽንኩርት
► 1 ፍሬአቮካዶ
► 2 ስኒየወይራፍሬ
Process
■ ቅንጬውንመቀቀል
■ ኪያሩንፍሬውንአውጥቶበመካከለኛመክተፍ
■ ቲማቲምመክተፍ
■ አቮካዶቀይሽንኩርትወይራፍሬውንበመካከለኛመክተፍ
■ በሰሃንሁሉንምመደባለቅ