EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
የበሬ ስጋ በአትክልት Recipe
Ingredients
► የተከተፈ የሽንጥ ስጋ
► የበቆሎ ዱቄት
► የተከተፈ ሽንኰርት
► የተከተፈ ኩከምበር
► የተከተፈ ቃሪያ
► ዘይት
► መረቅ
► ሶያ ሶስ
Process
■ ስጋውን በዱቄት ለውሶ በመጥበሻ ላይ ዘይት በማጋል ስጋውን ሽንኩርት መረቅ ሶያ ሶስ ጨምሮ ማብሰልና ቃሪያ አድድርጎ አውጥቶ በኩከምበር አስውቦ ማቅረብ