Choose your meal
የበሬ ስጋ ጥብስ ወጥ Recipe Ingredients ► 300ግራም የተገረደፈ ቀይ ሽንኩርት
► 1 ሾርባ ማንኪያ ምጥን አብሽ
► 400ግራም የተመተረ የበሬ ስጋ
► 2 የሾርባ ማንኪያ ድልህ
► 200ግራም የወጥ ቅቤ
► 1የሾርባ ማንኪያ ዝንጅብልና ነጭ ሽንኩርት
► 300 ሚሊ ሊትር ደረቅ ጠጅ
► ጨው ቁንዶ በርበሬ
Process ■ ሽንኩርቱን ለብ ያለ ውሃ ጠብ እያደረጉ ማብሰልና ምጥን አብሽ ጨምሮ አብሮ ማቁላላትና የተመተረውን ስጋ ጨምሮ ማዋሃድና ለብ ያለ ውህ ጠብ እያደረጉ በማንተክተክ ማብሰልና ስጋው ሲበስል ድልሁንና ቅቤ ጨምሮ እንዲተከተክ መተውና በየጊዜ አማስሎ ቅመሙን በጠጅ በጥብጦ መጨመርና ጨው ቁንዶ በርበሬ ጨምሮ አብስሎ ማውጣት

