Choose your meal
የበቆሎ ዱቄት መኮረኒ Recipe Ingredients ► 200 ግራም የቦቆሎ ዱቄት
► 1 ብርጭቆ ወተት
► 2 እንቁላል
► 3 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቅቤ
► 1 ሻይ ማንኪያ ገውዝ
► ጨው
Process ■ በሰሃን ውስጥ የበቆሎ ዱቄት እንቁላል ገውዝ ጨው እና ውሃ ጠብ እያረጉ እስኪጣበቅ ድረስ ማሸት
■ ማድቦልቦልበ ትሪ ዱቄት ነስንሶ ማስቀመጥ
■ በድስት ውስጥ ውሃና ጨው አፍልቶ የተደቦለቦለውን ወደ ላይ እስኪጠል ድረስ ማድሰል
■ በመጥበሻ ላይ የገበታ ቅቤ አቅልጦ ወተትና ጨው ጨምሮ ማፍላት የበሰለውን ጨምሮ መደባለቅና ቺዝ ነስንሶ ማቅረብ።

