EXTERIOR

የተጠበሰ አሳ ከቺዝ ጋር Recipe
Ingredients
► አሳ
► የተመታ እንቁላል
► የተፈጨ ዳቦ
► የተፋቀ ቺዝ
► ዘይት
► የሎሚ ጭማቂ
Process
■ የሎሚ ጭማቂ አሳውን እየቀቡ በእንቁላል እየነከሩ ማውጣትና ዳቦና ቺዙን አንድ ላይ በመቀላቀል አሳውን በደንብ በመንከር በጋለ ዘይት መጥበስና ማውጣት