EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
የቲማቲም ስጎ Recipe
Ingredients
► ዘይት
► ማርገሪን
► የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት
► የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት
► ኮምጣጤ
► አሪጋኖ
► የተፈጨ ቲማቲም
► ጨው
► ቁንዶ በርበሬ
Process
■ ዘቱንና ማርገሪን በድስት አሙቆ ቀይና ነጭ ሽንኩርት
■ አሪጋኖ ጨምሮ ማማሰልና እያቁላሉ ቲማቲም
■ ኮምጣጤ
■ ጨው
■ ቁንዶ በርበሬ ጨምሮ በማዋሃድ አንተክትኮ ማውረድ