EXTERIOR

የቸኮሌትና የሙዝ ፒዛ Recipe
Ingredients
► 200ግራም የተዘጋጀ የፒዛ ሊጥ
► ክሬም
► እርጎ
► ወለላ ማር
► ሙዝ
► የተፋቀ ቸኮሌት
Process
■ የፒዛውን አብስሎ በመቀላቀያ ሰሃን ወስጥ ከሬም ማር ማዋሃድና በበሰለው ቂጣ ላይ በመቀባት ሙዙን በመደርደር ቸኮሌቱን በመነስነስ አስውቦ ማቅረብ