Choose your meal
የአሳ ምንቸት አብሽ አልጫ ወጥ Recipe Ingredients ► 600ግራም በደቃቁ የተከተፈ የአሳ ስጋ
► 250ግራም በደቃቁ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት
► 75ግራም ነጭ ሽንኩርት
► ዝንጅብል
► 200ሚ.ሊ ዘይት
► እርድ
► 80ግራም በቁመቱ የተቆረጠ ቃሪያProcess ■ ሽንኩርቱን እያበሰሉ ሽንጅብልና ነጭ ሽንኩርትበውሃ በጥብጦ መጨመርና ሲንተከተክ ጨውና ዘይት ጨምሮ እያንተከተኩ የደቀቀውን አሳ መጨመርና አማስሎ ውሃ ከልሶ ሲፈላ እርድና ቅመሙን አስተካክሎ ቃሪያ ጨምሮ ማውጣት

