EXTERIOR

የእሩዝ ቦል በባሮና በበሶብላ Recipe
Ingredients
► ½ ኪሎ ሩዝ
► 1 ትልቅ ባሮ
► 50 ግራም የገበታ ቅቤ
► 1 ሊትር የአትክልት ማጣፈጫ ሾርባ
► 2 የሾርባ ማንኪያ በሶብላ
► 4 እንቁላል
► 3 የቡና ስኒ ፉርኖ ዱቄት
► 3 የቡና ስኒ ዳቦ ዱቄት
► ዘይት
► ጨውና ቁንዶበረበሬ
Process
■ ባሮውን በሶብላውን በደቃቁ መክተፍ
■ ቅቤውን አቅልጦ ባሮውን መጥበስ ሩዙን ጨምሮ ትንሽ የአትክልት የአትክልት ማጣፈጫ ሾርባ እየጨመሩ ማብሰል
■ የተከተፈውን በሶብላ ጨውና ቁንዶ በረበሬ ጨምሮ ማቀዝቀዝ
■ እንቁላል መምታት
■ ሩዙን ማድቦልቦል ፉርኖ ዱቄት አስንክቶ እንቁላል ውስጥ ነክሮ እያወጡ እንደገና ዱቄት እያስነኩ መጥበስ አቀዝቀዞ ማቅረብ