EN
Choose your meal
ባህላዊ ምግቦች
የሰላጣ አይነት
የሾርባና መረቅ
አሳና ቱና
ሩዝ ፓስታና ሞኮሮኒ
ዶሮ
የበግና በሬ ስጋ
በርገርና ፒዛ
ሳንዱች
ሶስና ድሬሲንግ
ዳቦ ኬክና ኩኪስ
ጁስ
ቁርስና መክሰስ
የእንቁላል መጠጥ Recipe
Ingredients
► 3 የተመታ የእንቁላሉ ነጭ ክፍል
► 6 የሎሚ ጭማቂ
► 1 ኩባያ ስኳር
► 2 ኩባያ ውሃ
► 3 የሎሚ ልጣጭ ፍቅፋቂ
Process
■ ውሃውንና ስኳሩን በማደባለቅ ማፍላትና የሎሚ ፍቅፋውን ጨምሮ ሲፈላ አውርዶ ማቀዝቀዝና የሎሚውን ጭማቂና እንቁላሉን ጨምሮ ማዋሃድና አቀዝቅዞ አስውቦ ማቅረብ