EXTERIOR

የኮክ ኬክ Recipe
Ingredients
► የተከተፈ ኮክ
► ሲረፕ
► ማር
► ቅቤ
► ስኳር
► እንቁላል
► ቫኒላ
► የተሰባበረ ደረቅ ዳቦ
► ኮርንፍሌክስ
► ቅርንፉድ
Process
■ ሲረፕ ማር ኮክ ቅቤ ስኳር እንቁላል ቫኒላ የደረቀ ዳቦ ቅርንፉድ ኮርንፍሌክስ ቅርንፉድ ሁሉንም በደንብ አዋህዶ የተዘጋጀው የኬክ መጋገሪያ ላይ በማድረግ ምድጃው ውስጥ ከቶ ማብሰልና ማውጣት